ሌሎች ሙዕጂዛዎች

በዘጠኙ ሚስቶቻቸው ቤቶች ምግብ ባልተገኘ ጊዜ በአንድ ቤት ያዩአትን ምንም ወተት የሌላትን በግ ጡቷን በያዙ ጊዜ ጡቱ በወተት…

አጠቃላይ ምደባ: ደዒፍ (ደካማ)ኩቱቡ ሲታ: አልተካተተምየመዲና ዘመን
ችግር ያሳውቁ

ዘገባው

በዘጠኙ ሚስቶቻቸው ቤቶች ምግብ ባልተገኘ ጊዜ በአንድ ቤት ያዩአትን ምንም ወተት የሌላትን በግ ጡቷን በያዙ ጊዜ ጡቱ በወተት ተሞላ፤ አልበው በተራ ወደ ሚስቶቻቸው ቤቶች ላኩ፤ ከዚያም ከአጠገባቸው ላሉት ሶሐቦች አጠጡ።

ታሪካዊ ዐውድ

የመዲና ዘመን፣ ቀኑ አይታወቅም

ከዚህ ክፍል ተጨማሪ

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

ለሓሪሥ ኢብኑ ሰዋእ ሴት ግመል ሰጥተው «አላህ ይባርክልሃል» አሉት፤ ልጆቹም የሚነዷቸው ግመሎች ሁሉ ከዚያች ግመል የተወለዱ…

ለሓሪሥ ኢብኑ ሰዋእ ሴት ግመል ሰጥተው «አላህ ይባርክልሃል» አሉት፤ ልጆቹም የሚነዷቸው ግመሎች ሁሉ ከዚያች ግመል የተወለዱ መሆናቸውን ተናገሩ።

ደዒፍ (ደካማ)

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

ሰለማ ኢብኑ ዐምር ኢብኑ አክዋዕም ከተኩላ ጋር የመነጋገር ታሪክ ባለቤት እንደሆነና ሙስሊም የሆነበት ምክንያት ይህ እንደነበር…

ሰለማ ኢብኑ ዐምር ኢብኑ አክዋዕም ከተኩላ ጋር የመነጋገር ታሪክ ባለቤት እንደሆነና ሙስሊም የሆነበት ምክንያት ይህ እንደነበር ተዘግቧል።

ደዒፍ (ደካማ)

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

አቡ ሱፍያን ኢብኑ ሐርብ እና ሶፍዋን ኢብኑ ኡመያ ሚዳቋን የሚያሳድደው ተኩላ ሚዳቋዋ ወደ ሐረም በገባች ጊዜ መመለሱን አይተው…

አቡ ሱፍያን ኢብኑ ሐርብ እና ሶፍዋን ኢብኑ ኡመያ ሚዳቋን የሚያሳድደው ተኩላ ሚዳቋዋ ወደ ሐረም በገባች ጊዜ መመለሱን አይተው ተደነቁ፤ ተኩላውም «ከዚህ የበለጠ የሚያስደንቀው በመዲና ወደ ጀነት የሚጠራችሁ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላህ ነው፤ እናንተ ግን ወደ እሳት ትጠሩታላችሁ» አለ፤ አቡ ሱፍያንም «በላትና በዑዛ…

ደዒፍ (ደካማ)