ሌሎች ሙዕጂዛዎች

«ከጀነት ምግብ አንዳች ነገር መጥቶልሃልን?» ተብለው ሲጠየቁ «አዎ፤ ጂብሪል ከጀነት ሀሪሳ/ሐልዋ አመጣልኝ፤ በላሁትም» አሉ

አጠቃላይ ምደባ: የተፈበረከ (መውዱዕ)ኩቱቡ ሲታ: አልተካተተምየመዲና ዘመን
ችግር ያሳውቁ

ዘገባው

«ከጀነት ምግብ አንዳች ነገር መጥቶልሃልን?» ተብለው ሲጠየቁ «አዎ፤ ጂብሪል ከጀነት ሀሪሳ/ሐልዋ አመጣልኝ፤ በላሁትም» አሉ።

ታሪካዊ ዐውድ

ቀኑ አይታወቅም

ከዚህ ክፍል ተጨማሪ

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

ከአባቱ በጎች ወተት ያመጣላቸው የነበረው ወጣት በሞተ ጊዜ አባቱን «ብትፈልግ አላህን እለምንልሃለሁ ሕያው ያደርግልሃል…»

ከአባቱ በጎች ወተት ያመጣላቸው የነበረው ወጣት በሞተ ጊዜ አባቱን «ብትፈልግ አላህን እለምንልሃለሁ ሕያው ያደርግልሃል፤ ብትፈልግ ደግሞ ታገሥ (በቂያማ ከፊትህ ይገኛል)» ብለው ምርጫ አቀረቡለት፤ ሰውየውም መታገሥን መረጠ።

ደዒፍ (ደካማ)

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

የቀረበላቸው ፍትፍት (የሥጋና የዳቦ ምግብ) ተስቢሕ እንደሚያደርግ ተናገሩ፤ ምግቡን በተራ ወደ አጠገባቸው ላሉት አቀረቡ…

የቀረበላቸው ፍትፍት (የሥጋና የዳቦ ምግብ) ተስቢሕ እንደሚያደርግ ተናገሩ፤ ምግቡን በተራ ወደ አጠገባቸው ላሉት አቀረቡ፤ ሁሉም ተስቢሑን ሰሙ።

ደዒፍ (ደካማ)

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

ቢስሚላህ ሳይል መብላት ጀምሮ በመጨረሻው ጉርሻ «ቢስሚላሂ አወለሁ ወኣኺረሁ» ስላለው ሰው እየሳቁ «ሸይጣን ከእርሱ ጋር ይበላ…»

ቢስሚላህ ሳይል መብላት ጀምሮ በመጨረሻው ጉርሻ «ቢስሚላሂ አወለሁ ወኣኺረሁ» ስላለው ሰው እየሳቁ «ሸይጣን ከእርሱ ጋር ይበላ ነበር፤ የአላህን ስም ባወሳ ጊዜ በሆዱ ያለውን ተፋ» አሉ።

ሐሰን (መልካም)