የመዲና ዘመን፣ ቀኑ ያልታወቀ፦ መጠበቃቸው፣ ጂኒዎችና ሌሎች ክስተቶች

101 መግቢያዎች

ሌሎች ሙዕጂዛዎች

የአይሁድ ዐሊም ሆኖ ከዚያም ሙስሊም የሆነው ዐብዱላህ ኢብኑ ሰላም ለዑመር ባሕርያቸው በመጻሕፍቶቻቸው ውስጥ ስለሚገኝ የአላህ…

የአይሁድ ዐሊም ሆኖ ከዚያም ሙስሊም የሆነው ዐብዱላህ ኢብኑ ሰላም ለዑመር ባሕርያቸው በመጻሕፍቶቻቸው ውስጥ ስለሚገኝ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ከራሱ ልጅ በተሻለ እንደሚያውቃቸውና ለነቢይነታቸው በእርግጠኝነት እንደሚመሰክር ነገረው።

ደዒፍ (ደካማ)